የፌደራል ሱፐርቭዥን ቡድን በሁለተኛ ቀን ውሎው በክልሉ ከክህሎት ልማት አንጻር የተሰሩ ስራዎችን በሀዋሳ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ምልከታ እያደረገ ይገኛል።
በመቀጠልም በከተማው በሌሎች ዘርፎች እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጉብኝት የሚያደርግ ይሆናል።
በክልሉ ከክህሎት ልማት አንጻር የተሰሩ ስራዎች እጅግ በጣም…
አዳዲስ ዜና
የፌደራል ሱፐርቭዥን ቡድን በሁለተኛ ቀን ውሎው በክልሉ ከክህሎት ልማት አንጻር የተሰሩ ስራዎችን በሀዋሳ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ምልከታ እያደረገ ይገኛል።
በመቀጠልም በከተማው በሌሎች ዘርፎች እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጉብኝት የሚያደርግ ይሆናል።
በክልሉ ከክህሎት ልማት አንጻር የተሰሩ ስራዎች እጅግ በጣም…
የሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎት ቢሮ አመራሮችና ማኔጅመንት አባላት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ከጉብኝት በመቀጠል እስካሁን የተደረገው ድጋፍና ክትትል ግብረ _ መልስ፣ የቀሪ ወራት ዕቅድና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከዞኑ አመራሮች ከወረዳና ከተማ አመራሮችጋር ውይይት አካሂዷል ።
ሀዋሳ:ግንቦት 26/2017 የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
…Wedellaho Loosu Kaayyo Kalaqate Halamaano Bissa Qeechansa Fultanni Afantannota Biiro Xawissu.
Sidaamu Qoqqowi Loosunna Dandoote Biiro "HELVETAS Up Women" Projekte Ledo Halamatenni Wedella Seenne Babbaxxitino Ogimmanni Qajeelsatenni Addi Addi Gaa'mitanno…
በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ4ኛ ዙር ለሚደረገው የክህሎት፣የተክኖሎጅ እና ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር በኮሌጅ፣በክላስተር እና እንድሁም ከ17/08/2017 እስከ 20/08/2017 ዓ/ም ድረስ በክልል ደረጃ በተደረገው ውድድር ላይ ኮሌጁን በመወከል የተሳተፋችሁ ሰልጣኞቻችን እና አሰልጣኞች እልህ አስጨራሽ ፉክክር አድርጋችሁ በደረጃ ቤት በመውጣት ሰርትፍከት፣መዳሊያና ገንዘብ የተሸለማችሁ እና እንድሁም እልህ አስጨራሽ ፉክክር…
