የልብስ እና የጨርቃጨርቅ ደረጃ I-V

አገልግሎቶች

ከ I እስከ IV ደረጃ ያለው የልብስና ጨርቃጨርቅ አገልግሎት ስለ ልብስ ማምረቻ ሂደት ግንዛቤን ለማዳበር አስፈላጊውን ክህሎትና እውቀት ለማዳረስ ነው። አግባብነት ያላቸውን የኢንዱስትሪ መረጃዎችን በመለየት እና በመጠቀም እንዲሁም የልብስ ማምረቻ ሥራዎችን ለማከናወን የሚረዱትን የኢንዱስትሪ ባህል እና የሥራ ሥነምግባርን ይመለከታል። . ለሚመለከተው ሴክተር የሚመለከተውን ህግ፣መመሪያዎችን እና የስራ ቦታ ልምዶችን መለየት እና በሰውነት ላይ ለሚመስፈርት

መስፈርት

  • በ ቴክኒክ ና ሙያ ተቋም ገብቶ በዚህ ሙያ በመሰልጠን ብቁ ሆኖ ራሱን ና ሃገሩን ለማገልገል ፍላጎት ያለው፡፡

  • በዘመኑ ወደ ቴክኒክ ና ሙያ ተቋማት ሊያስገባ የሚችል የደረጃ ነጥብ በፌደራል የስራ ና ክህሎት ሚኒስቴር የሚወጣውን መስፈርት የሚያሟላ ሰው፡፡ በዚህ ሙያ ገብቶ መሰልተን ይችላል፡፡