IEMD ደረጃ I-V
አገልግሎቶች
ከ I እስከ IV ደረጃ ያለው የ IEMD አገልግሎቶች መለኪያዎችን ፣ ስሌትን እና አጠቃቀምን ፣ የተለመዱ የኤሌክትሪክ መሳሪያዎችን አስፈላጊ ክህሎቶችን ፣ አመለካከቶችን እና ዕውቀትን ለማቅረብ ነው። የፕሮግራሙ ተመራቂዎች በኢንዱስትሪው ዘርፍ በIEMD መስክ ለመሰማራት የሚፈለገውን ብቃት ይኖራቸዋል።ለበሱ ቅጥ የተሰሩ ልብሶችን ኮንቱር ድራፕ እና አልባሳትን ለመስራት ተፈጻሚ ይሆናል።
መስፈርት
-
በ ቴክኒክ ና ሙያ ተቋም ገብቶ በዚህ ሙያ በመሰልጠን ብቁ ሆኖ ራሱን ና ሃገሩን ለማገልገል ፍላጎት ያለው፡፡
-
በዘመኑ ወደ ቴክኒክ ና ሙያ ተቋማት ሊያስገባ የሚችል የደረጃ ነጥብ በፌደራል የስራ ና ክህሎት ሚኒስቴር የሚወጣውን መስፈርት የሚያሟላ ሰው፡፡ በዚህ ሙያ ገብቶ መሰልተን ይችላል፡፡