የኢንፎርሜሽን እና የመገናኛ ቴክኖሎጂ / ICT / ደረጃ I-IV

አገልግሎቶች

የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ/አይሲቲ/ ከ I እስከ IV ደረጃ ያለው አገልግሎት የምርምር ክህሎትን በሃርድዌር መፍትሄዎችን ከመገምገም ጋር በመተባበር አስፈላጊውን ውቀት ማድረስ ሲሆን ይህም የታዳጊ ቴክኖሎጂ ትንተና እና የደንበኛ ተጠቃሚ ግንኙነትን በአይቲ አካባቢ ለመፍጠር እና ከትግበራ በኋላ ለመጠበቅ አስፈላጊው ብቃት ነው።

መስፈርት

  • በ ቴክኒክ ና ሙያ ተቋም ገብቶ በዚህ ሙያ በመሰልጠን ብቁ ሆኖ ራሱን ና ሃገሩን ለማገልገል ፍላጎት ያለው፡፡

  • በዘመኑ ወደ ቴክኒክ ና ሙያ ተቋማት ሊያስገባ የሚችል የደረጃ ነጥብ በፌደራል የስራ ና ክህሎት ሚኒስቴር የሚወጣውን መስፈርት የሚያሟላ ሰው፡፡ በዚህ ሙያ ገብቶ መሰልተን ይችላል፡፡