የፌደራል ሱፐርቭዥን

የፌደራል ሱፐርቭዥን ቡድን በሁለተኛ ቀን ውሎው በክልሉ ከክህሎት ልማት አንጻር የተሰሩ ስራዎችን በሀዋሳ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ምልከታ እያደረገ ይገኛል።

በመቀጠልም በከተማው በሌሎች ዘርፎች እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጉብኝት የሚያደርግ ይሆናል።

በክልሉ ከክህሎት ልማት አንጻር የተሰሩ ስራዎች እጅግ በጣም የሚደነቅና ለሎች ተምሳሌት የሚሆኑ መሆናቸውን ማየት ችለዋል ።

የድጋፍና ክትትል ቡድኑ በቀጣይ ቀናት በክልሉ በተለያዩ ዞኖች ላይ የተለያዩ ስራዎችን እንደሚጎበኙ ተገልጿል ።

ሀዋሳ:ግንቦት 29/2017 የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶሬት