በሀገር አቀፍ

በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ4ኛ ዙር ለሚደረገው የክህሎት፣የተክኖሎጅ እና ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር በኮሌጅ፣በክላስተር እና እንድሁም ከ17/08/2017 እስከ 20/08/2017 ዓ/ም ድረስ በክልል ደረጃ በተደረገው ውድድር ላይ ኮሌጁን በመወከል የተሳተፋችሁ ሰልጣኞቻችን እና አሰልጣኞች እልህ አስጨራሽ ፉክክር አድርጋችሁ በደረጃ ቤት በመውጣት ሰርትፍከት፣መዳሊያና ገንዘብ የተሸለማችሁ እና እንድሁም እልህ አስጨራሽ ፉክክር አድርጋችሁ ውድድር ነውና ደረጃ ቤት ያልገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ/እንኳን ደስ አለን።እጅግ በጣም ጀግኖች ናችሁ እጅግ በጣም ኮርተንባችዋል።ሁላችሁም አሸንፋችዋል/አሸንፈናል።