የውሃ አቅርቦት እና የንፅህና አጠባበቅ ደረጃ I-V
አገልግሎቶች
የውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን አገልግሎት ከ I እስከ V ደረጃ ያለው የውሃ አቅርቦት ምንጮችን ለመመርመር አስፈላጊውን እውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት ለማዳረስ፣ የሃይድሮሎጂ ዑደት መሰረታዊ መርሆችን እውቀትን ማዳበር እና የተፋሰስ የገጸ ምድር የውሃ ፍሰት እና የከርሰ ምድር ውሃ ፍሰት ግንኙነት ነው።
መስፈርት
-
በ ቴክኒክ ና ሙያ ተቋም ገብቶ በዚህ ሙያ በመሰልጠን ብቁ ሆኖ ራሱን ና ሃገሩን ለማገልገል ፍላጎት ያለው፡፡
-
በዘመኑ ወደ ቴክኒክ ና ሙያ ተቋማት ሊያስገባ የሚችል የደረጃ ነጥብ በፌደራል የስራ ና ክህሎት ሚኒስቴር የሚወጣውን መስፈርት የሚያሟላ ሰው፡፡ በዚህ ሙያ ገብቶ መሰልተን ይችላል፡፡
| Attachment | Size |
|---|---|
| Hawassa EASTRIP PROJECT.pdf | 1.08 ኤምቢ |